Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
Unnamed: 0
int64
0
51.5k
headline
stringlengths
2
861
category
stringclasses
6 values
date
stringlengths
6
35
views
stringlengths
1
7
article
stringlengths
1
34.3k
link
stringlengths
28
722
word_len
int64
0
6.74k
32,899
​Morocco’s CHAN Team Trounced Ethiopia in Rabat
ስፖርት
October 9, 2017
Unknown
The Ethiopian national side continued on their unimpressive steak of results when they were trashed 40 against home based Moroccos national team in a friendly game played out in Rabat The game was originally slated for Tuesday but the teams were forced to play on Monday evening without any explanation on why the encoun...
https://soccerethiopia.net/football/30685
270
50,906
የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ በከፊል ስራ መጀመሩ ተገለፀ
ቢዝነስ
October 1, 2019
Unknown
የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ 11 ሼዶች የተጠናቀቁ ሲሆን ከነዚህ መካከል 4ቱ ስራ ጀምረዋልፓርኩ 152 ሼዶች ይገነቡበታል ተብሎ የታቀደ ሲሆን በአሁኑ ሰአት 11 ሼዶች ተጠናቀው 4ቱ ነው ወደ ስራ የገቡት ተብሏልየደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክን በጎበኙት ጊዜ  እንደተናገሩት ፓርኩ ለሀገር ኢኮኖሚ ካለው ፋይዳ በዘለለ ለአካባቢው አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነት እድገትና ተጠቃሚነት ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋልወደ ስራ የ...
https://waltainfo.com/am/23993/
136
36,031
ትውልድ የሚቀርፀው የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቭዥን
ሀገር አቀፍ ዜና
August 06, 2020
Unknown
በኮሮና ቀውስ ወቅት ትምህርት ቤቶች መዋእለ ህፃናት እና ሌሎች የልጆች መጫወቻና መዋያ ቦታዎች በመዘጋታቸው ልጆች ሙሉ ጊዜያቸውን ቤት ለመዋል ተገዷል በዚህ የቤት ቆይታ ወቅት ልጆች በቴሌቭዥንና በሌሎች የኤሌክትሮኒስ ሚዲያዎች ላይ የሚያጠፉት ግዜ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ጥናቶች ያመለክታሉለምሳሌ በአሜሪካን ሀገር የተደረገ ጥናት ልጆች ቤት በመዋላቸው ምክንያት የቀን ቴሌቭዥን ተመልካቾች ቁጥር 40ከመቶ ጭማሪ አሳይቷል በዚህ መጠን ጊዜያቸውን ቴሌቭዥን ላይ የሚያጠፉ ህፃናትና ልጆች ለእድሜያቸው ተመጣጣኝ ...
https://amharic.voanews.com//a/educational-tv-station-dedicated-to-children-11-03-2020/5533056.html
100
10,254
ሩዋንዳ ገደቦችን የማላላት ውሳኔዋን ሻረች፡፡
ዓለም አቀፍ ዜና
June 1, 2020
32
ባህር ዳር ግንቦት 242012 አም አብመድ ሯንዳ የእንቅስቃሴ ገደቦችን ለማላላት ያሳለፈችውን ውሳኔ የጥናት ግኝቶችን መሰረት በማድረግ መሻሯን አስታውቃለችበመሆኑም ከሌሎች አካባቢዎች ወደ ዋና ከተማዋ ኪጋሊ የሚደረጉ የትራንስፖርት አገልግሎቶች እና በሞተር ሳይክል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንደተከለከሉ ይቆያሉ ይህም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በሀገሪቱ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ በሀብረተሰብ ጤና ተቋማት በሚቀርብለት ምክረ ሀሳብ መሰረት የሀገሪቱ ካቢኔ እስከሚወስን ድረስ እንደሚፀና ታውቋልበሯንዳ ወረርሽኙ ከገ...
https://www.amharaweb.com/%e1%88%a9%e1%8b%8b%e1%8a%95%e1%8b%b3-%e1%8c%88%e1%8b%b0%e1%89%a6%e1%89%bd%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%88%9b%e1%88%8b%e1%88%8b%e1%89%b5-%e1%8b%8d%e1%88%b3%e1%8a%94%e1%8b%8b%e1%8a%95-%e1%88%bb%e1%88%a8/
157
48,229
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የነጻነት ፤ የእኩልነትና የአንድነት መገለጫ ምልክት እንደሆነ ተገለጸ
ፖለቲካ
September 23, 2013
Unknown
የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ወልደ ገብርኤል አብርሀ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሰንደቅ አላማ ምንነትና እሴት ላይ በተካሄደ የፓናል ወይይት ላይ እንዳሉት የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ  ለአገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች  የነፃነት የእኩልነትና የአንድነት  መገለጫ ምልክት ነው የሰንደቅ  አላማ ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ መከበሩ የሰንደቅ አላማን መሰረታዊ መርሆችና እሴቶችን በተመለከተ የህዝቡን ግንዛቤ ለማሳደግ ጥቅሙ የጎላ ነው ያሉት አቶ ወልደ ገብርኤል ቀኑ ሲከበ...
https://waltainfo.com/am/28145/
233
24,994
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሰብዓዊ መብት ድርጊት መርሐ ግብርን ሊያፀድቅ ነው
ሀገር አቀፍ ዜና
19 June 2016
Unknown
ለሚቀጥሉት አራት አመታት ተግባራዊ የሚሆነው ሁለተኛው ብሄራዊ የሰብአዊ መብት ድርጊት መርሀ ግብር በቀጣዩ ሳምንት በሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚፀድቅ ምንጮች ገለፁየድርጊት መርሀ ግብሩ ከሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ጋር አብሮ መፅደቅ የነበረበት ቢሆንም ረቂቁ ተጠናቆ ለባለድርሻ አካላት ውይይት ይፋ የሆነው በቅርቡ ነውየሚኒስትሮች ምክር ቤት የተዘጋጀውን የድርጊት መርሀ ግብር ሰኔ 13 ቀን 2008 አም በማፅደቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚልከውና ፓርላማውም ሰኔ 30 ቀን ለእረፍት ከ...
https://www.ethiopianreporter.com/content/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8A%92%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%88%AD-%E1%89%A4%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8B%93%E1%8B%8A-%E1%88%98%E1%89%A5%E1%89%B5-%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%8A%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%88%AD%E1%88%90-%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%88%AD%...
353
46,038
ኢትዮጵያና ጣሊያን በጤናው ዘርፍ የአምስት ሚሊዮን ዩሮ ብድር ተፈራረሙ
ቢዝነስ
February 21, 2017
Unknown
ኢትዮጵያና ጣሊያን የጤና መሰረተ ልማቶችን ለማጠናከር የሚረዳ የአምስት ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙየብድር ስምምነቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራና በደቡብ ብሄሮችብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልሎች  የጤና መሰረተ ልማቶችን ለማጠናከር የሚውል መሆኑ ኢምባሲው ለዋልታ በላከው መግለጫ አመልክቷልለፕሮጀክቱ የሚስፈልገው ገንዘብ በጣሊያን የልማት ትብብር ኤጄንሲ በኩል የተለቀቀ ሲሆን በ24 ወራት የሚከፈልና  አነስተኛ ወለድ የሚታሰብበት እንደሆነም ነው የተገለፀውስምምነቱን የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር...
https://waltainfo.com/am/23002/
200
13,042
በዳውሮ ዞን የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል  ክትባት መሰጠት ተጀመረ
ሀገር አቀፍ ዜና
Dec 28, 2020
146
አዲስ አበባ ታህሳስ 19 2013 ኤፍ ቢ ሲ በደቡብ ክልል በዳውሮ ዞን ጥቅምት 28 ቀን 2013 አም   የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል  ክትባት መሰጠት ተጀመረ ከዚህ ባለፈም በተርጫ ከተማ እና በተርጫ ዙሪያ  ወረዳ በቦጲ አራ እና በሜላ ቀበሌዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ  ስራ መሰራቱም ታውቋልክትባቱ በተርጫ ከተማ በአራቱ ቀበሌዎች ተደራሽ ይደረጋሉ ተብሎ ከሚታሰበው 25 ሺህ 250 ሰዎች ውስጥ በሁለቱ ቀናት 9 ሺህ 595 ሰዎች  ክትባቱን ወስዷል ነው የተባለውእንዲሁም  በተርጫ ዙሪያ ወ...
https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8b%b3%e1%8b%8d%e1%88%ae-%e1%8b%9e%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%88%8c%e1%88%ab-%e1%89%a0%e1%88%bd%e1%89%b3-%e1%8b%88%e1%88%a8%e1%88%ad%e1%88%bd%e1%8a%9d%e1%8a%95-%e1%88%88%e1%88%98/
153
19,619
በሞቃዲሾ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት በትንሹ 76 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ
ዓለም አቀፍ ዜና
Dec 28, 2019
309
አዲስ አበባ ታህሳስ 18 2012 ኤፍ ቢ ሲ በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት በትንሹ 76 ሰዎች መሞታቸው ተነገረጥቃቱ የትራፊክ እንቅስቃሴ በሚበዛበት የፍተሻ ጣቢያ አካባቢ በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ የተፈፀመ ነውፖሊስ በበኩሉ ጥቃቱ በከተማዋ የሚገኝን የግብር መሰብሰቢያ ማእከል ኢላማ ያደረገ መሆኑን አስታውቋልበጥቃቱ ከሞቱት በተጨማሪም ከ100 በላይ ሰዎች ሆስፒታል ገብተዋል ነው የተባለውለጥቃቱ እስካሁን ሀላፊነቱን የወሰደ አካል ባይኖርም በታጣቂው አልሸባብ ሳይፈፀም አልቀረም ተብ...
https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%88%9e%e1%89%83%e1%8b%b2%e1%88%be-%e1%89%a0%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%8c%b8%e1%88%98-%e1%8b%a8%e1%89%a6%e1%88%9d%e1%89%a5-%e1%8c%a5%e1%89%83%e1%89%b5-%e1%8a%a820-%e1%89%a0%e1%88%8b%e1%8b%ad/
78
13,553
የአንድነት ፓርክ የአቦ ሸማኔ አውደ ርዕይን ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ
ሀገር አቀፍ ዜና
Dec 10, 2020
429
አዲስ አበባ ታህሳስ 1 2013 ኤፍቢሲ የአንድነት ፓርክ መካነእንስሳት የአቦ ሸማኔ አውደ ርእይን ለጎብኚዎች ክፍት አደረገየአቦ ሸማኔ አውደ ርእይዩ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት እንደሚሆን  ተገልጿል ጎብኚዎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፓርካችን በመምጣት እነዚህን ውብ እንስሳት መጎብኘት ይችላሉ ሲል በይፋዊ ገፁ አሳውቋልከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘትየፋና ድረ ገፅ httpswwwfanabccom ይጎብኙተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናልhttpswwwyoutu...
https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%8a%95%e1%8b%b5%e1%8a%90%e1%89%b5-%e1%8d%93%e1%88%ad%e1%8a%ad-%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%89%a6-%e1%88%b8%e1%88%9b%e1%8a%94-%e1%8a%a0%e1%8b%8d%e1%8b%b0-%e1%88%ad%e1%8b%95%e1%8b%ad/
76
10,054
የቤተ ክርስቲያኗ ከ400 በላይ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡
ሀገር አቀፍ ዜና
June 20, 2020
52
ቅርሶቹን ለመታደግ የተጀመረው የሙዚዬም ግንባታም በበጀት ምክንያት ተቋርጧልባህር ዳር ሰኔ 132012 አም አብመድ በአፄ ቴዎድሮስ የንግስና ቦታ ደረስጌ ማሪያም ተጀምሮ የቆመው የሙዚየሙ ግንባታ ተጠናቀቆ ስራ እንዲጀምር ነዋሪዎች ጠይቀዋልዘመነ መሳፍንት መቋጫ ያገኘባት የኢትዮጵያ አንድነት የታወጀባት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ከመንገሳቸው በፊት ደጃች ውቤን ቧሂት ከሚባል ቦታ ድል አድርገው ደጃች ውቤ ለንግስና ባዘጋጁት የንግስና ቦታና እቃዎች ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ተብለው የነገሱባት ቦታ ናት ደረስጌ ማሪያ...
https://www.amharaweb.com/%e1%8b%a8%e1%89%a4%e1%89%b0-%e1%8a%ad%e1%88%ad%e1%88%b5%e1%89%b2%e1%8b%ab%e1%8a%97-%e1%8a%a8400-%e1%89%a0%e1%88%8b%e1%8b%ad-%e1%89%b0%e1%8a%95%e1%89%80%e1%88%b3%e1%89%83%e1%88%bd-%e1%89%85%e1%88%ad/
438
21,731
ንግድ ባንክ ለወለድ ነፃ አገልግሎት አምስት የሸሪዓ አማካሪዎችን ሰየመ
ቢዝነስ
12 May 2019
Unknown
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እየሰጠ የሚገኘውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን ለሀብረተሰቡ ተደራሽና ተአማኒ ለማድረግ ጄይላን ከድር ዶር ሰብሳቢ ሼክ ሙሀመድ ሀመዲን ምክትል ሰብሳቢ ኑር አብዲ ተባባሪ ፕሮፌሰር መሀመድ ዜይን ኡስታዝ አወል አብዱል ወሀብን በአባልነት የሸሪአ አማካሪ አድርጎ መሰየሙን አስታወቀ በወለድ ምክንያት ከባንክ አገልግሎት ርቀው የሚገኙ የሀብረተሰብ ክፍሎችን ተደራሽ ለማድረግና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለአገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት የበኩሉን እገዛ እንዲያደርግ የሸሪአ ህግ አማካሪ ኮ...
https://www.ethiopianreporter.com/article/15604
304
21,495
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት መምህራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ
ሀገር አቀፍ ዜና
11 August 2019
Unknown
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አስተዳዳር ሀሙስ ነሀሴ 2 ቀን 2011 አም ባካሄደው ስብሰባ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ገምግሞ ባቀረበው ማስረጃ መሰረት ለመንግስቱ ኡርጌ ዶር እና ለመንግስቱ ከተማ ዶር የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ መስጠቱን አስታወቀመንግስቱ ከተማ ዶር ዩኒቨርሲቲውን ከ16 አመታት በላይ ማገልገላቸው የተገለፀ ሲሆን በ1995 አም ከዩኒቨርሲቲው በግብርና ኢኮኖሚክስ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል ለሁለተኛ ዲግሪያቸው የሰሩት መመረቂያ የምርምር ፅሁፍ በ1996  አም ከቤልጂየም የአለም አቀፍ የልማት ትብብር ሽ...
https://www.ethiopianreporter.com/article/16423
207
24,801
መሪ የሌለው አመፅ ኢትዮጵያን ወዴት ይወስዳታል?
ፖለቲካ
21 August 2016
Unknown
ኢትዮጵያ በታሪኳ በተለያዩ አብዮቶች የመንግስት ለውጦችና የእርስ በርስ ግጭቶች ያስተናገደችው በዋናነት መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት በማለም ቢሆንም በፖለቲካው መስክ የተሰማሩ ተንታኞች ግን የመጣው ለውጥ ከወደቀው ሀይል የተሻለ አይደለም የሚል ክርክር ያቀርባሉ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት እነዚህ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ወይ መሪ አልነበራቸውም አሊያም በመሪነት የተሰየሙት ሰዎች ለውጡ መሰረታዊና የህዝቡን ወሳኝ ጥያቄዎች እንዲመልስ ለማድረግ የሰጡት አመራር የሚያስችል አልነበረም በማለት ያስረዳሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...
https://www.ethiopianreporter.com/content/%E1%88%98%E1%88%AA-%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8D%85-%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8A%95-%E1%8B%88%E1%8B%B4%E1%89%B5-%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%88%B5%E1%8B%B3%E1%89%B3%E1%88%8D-0
95
42,038
የአል-አቅሳ ውጥረት እንደከረረ ነው
ዓለም አቀፍ ዜና
July 25, 2017
Unknown
እስራኤል ለአይሁድም ለሙስሊሞችም የጋራ በሆነው ቅዱስና የአምልኮ ስፍራ ላይ የብረት መለያ መፈተሻ መሳሪያዎችን የማቆም እምርጃዋን ብትቀይርም በአካባቢው ያለው ውጥረት አሁንም እንደበረታ መሆኑ ተዘግቧልበፍልስጥኤማዊያኑ ዘንድ የመረረ ተቃውሞ ያስነሱትን አይሁድ የፅዮን ኮረብታ በሚሉትና በአሮጌዪቱ ኢየሩሳሌም በሚገኘው ለሙስሊሞችም ቅዱስ የአምልኮ ስፍራ በሆነው አልአቅሳ መስጅድ ላይ እስራኤል የተከለቻቸውን የፍተሻ መሳሪያዎች ነቃቅላለችየፍተሻ መሳሪያዎቹ የተተከሉት ጠብመንጃ አንጋች አረቦች ከሁለት ሳምንታት በ...
https://amharic.voanews.com//a/isreal-palestinians-5-25-2017/3958360.html
218
37,597
የነብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ የፍ/ቤት ውሎ
ሀገር አቀፍ ዜና
August 28, 2019
Unknown
አቃቤ ህግ የወረዳ ፍቤቱን ውሳኔ በመቃወም ነበር ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ያስፈልገኛል በማለት ወደ ባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍቤት ይግባኝ የጠየቀውከፍተኛ ፍቤቱ ይግባኙን ሲመረምር ቆይቶ ምርመራው ተጨማሪ ጊዜ አያስፈልገውም በማለት የአቃቤ ህጉን ጥያቄ ውድቅ አድርጎታል
https://amharic.voanews.com//a/court-report-in-bahir-dar-8-28-2019/5060333.html
34
20,745
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ካወጣው ሪፖርት አብዛኛው ገለልተኝነት የጎደለው ነው ሲል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተቸ
ፖለቲካ
22 July 2020
Unknown
በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች መንግስት ህግን የተላለፈ ሀይል በመጠቀም የሰብአዊ መብት ጥሰት ማድረሱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል በግንቦት ወር 2012 አም ያቀረበውን ሪፖርት አብዛኛው ገለልተኝነት የጎደለው ነው ሲል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ተቸየፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሪፖርቱ በወጣበትም ወቅት ተቃውሞውን ያሰማና ሪፖርቱ እውነተኛ መሆን አለመሆኑን አጣርቶ ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ በተናገረው መሰረት አደረግኩ ያላቸውን የህግ ምልከታና ግኝቶች ሀምሌ 11 ቀን 2012 አም ይፋ አድርጓልተቋሙ ለሪፖርተር በላከው መግ...
https://www.ethiopianreporter.com/article/19388
385
7,108
የሃዋሳ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 100 ግለሰቦች ተከሰሱ
ሀገር አቀፍ ዜና
Saturday, 01 September 2018 15:06
2914
 ከወር በፊት በሀዋሳ ከተከሰተው የወላይታና ሲዳማ ብሄር ተወላጆች ግጭት ጋር በተያያዘ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 100 ግለሰቦች ላይ ትናንት ክስ ተመሰረተባቸው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባን ጨምሮ በ100 ተጠርጣሪዎች ላይ ከተመሰረተው ክስ መረዳት እንደሚቻለው በከተማዋ በሲዳማና ወላይታ ብሄረሰቦች መካከል ግጭት እንዲፈጠር በማድረግ ከ10 በላይ ሰዎች እንዲሞቱና በርካቶች እንዲፈናቀሉ አድርገዋል ተብሏል ከተማዋ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ ጋር ከተከሰሱ ባለስልጣናት መካከል የሀዋሳ ከተማ...
https://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=22316:%E1%8B%A8%E1%88%83%E1%8B%8B%E1%88%B3-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B-%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%89%A3%E1%8A%95-%E1%8C%A8%E1%88%9D%E1%88%AE-100-%E1%8C%8D%E1%88%88%E1%88%B0%E1%89%A6%E1%89%BD-%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%88%B1&Itemid=180
81
1,849
መፅዋችና ተመፅዋች
መዝናኛ
February 15, 2019
44
እግር ጥሎኝ ወርቃማ የቅፈላ ሰፈር ከሚባለው አካባቢ ተሰይሜያለሁ ለደህንነት ሲባል የቦታውን ስም አልጠቅስም ቦታው ላይ ደርሼ የቀጠርኩትን ሰው ጥበቃ አውራ መንገድ ላይ የመብራት ቋሚ ምሰሶ ፖል ተደግፌ ቆሜያለሁ በቅፈላና ሽቀላ ከተሰማሩ ወጣቶች መካከል አንዱ አባቴ ታጥበሽ የተቀሸርሽ ደረጃ አንድ የይርጋ ጫፌ ቁጥር አንድ ብሎ ሊያናግረኝ ሲቃጣው በአካባቢው ላይ ያሉት የተዋጣላቸው ቀፋይ መሆናቸውን ተረዳሁ በግርግሩ አልበላም ነቄ ነኝ ብለህ እዚህ ሰፈር ብትመጣ ስርቆት ወደ ዘመናዊ ልመና ይዞርና እያባባሉ ይ...
https://www.press.et/Ama/?p=4704
536
39,665
የፖለቲካ መሪዎች እሥርና ይዞታ ፓርቲዎቹን እያሳሰበ ነው
ዓለም አቀፍ ዜና
July 14, 2014
Unknown
ከፍተኛ የአመራር አባሉ አቶ አብረሀ ደስታ ባለፈው ሳምንት መቀሌ ውስጥ ተይዘው በፖሊስ ከተወሰዱ በኋላ የተወሰዱበትን ማወቅ አለመቻሉን አረና ትግራይ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት አስታውቆ ነበርአባሉ የተያዙበትን እስር ቤት ሰሞኑን ማረጋገጡን የገለጠው አረና ጠበቃ የማማከር ህገመንግስታዊ መብታቸው ግን ተነፍጓል ሲል ፖሊስን ከስሷልበሌላ በኩል ደግሞ ባለፈው ሳምንት በተመሳሳይ ሁኔታ የተሰሩ የተለያዩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎች የአንድነቱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው የድርጅት ጉዳይ ምክ...
https://amharic.voanews.com//a/ethiopia-parties-reaction-to-arrest-of-leaders-07-14-14/1957487.html
121
44,025
ሰበር ዜና: ኢህአዴግ ዶክተር አብይ አሕመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ዛሬ መረጠ
ፖለቲካ
March 28, 2018
Unknown
የኢህአዴግ ምክርቤት ዶክተር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበርና አቶ ደመቀ መኮንንን ደግሞ በነበሩበት በምክትል ሊቀመንብርነት እንዲቀጥሉ መርጧል የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ምክርቤት ከመጋቢት 11 እስከ 182010 አም ባካሄደው ዶክተር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ሲመርጥ አቶ ደመቀ መኮንንን ደግሞ በነበሩበት የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር ሆኖው እንዲቀጥሉ ወስኗል ኢህአዴግ በቆየው ስብሰባ የድርጅቱ የታሀድሶ ሂደት በየደረጃው የደረሰበትን  በጥልቀት መገምገሙን ነው ያ...
https://waltainfo.com/am/29738/
195
5,223
‹‹ከበቀል ስሜት ከወጣን በመቻቻልና  በመከባበር የምንኖርባት  ሀገር  መገንባት እንችላለን››      አቶ ተማም ባቲ -የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ 
ሀገር አቀፍ ዜና
January 31, 2019
41
አዲስ አበባ ከበቀል ስሜት በመውጣት ለሁላችንም  የምትበቃ በመቻቻል በመፈቃቀርና በመከባበር የምንኖርባት የጋራ ሀገር መገንባት እንችላለን ሲሉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ፓርቲ ኦብፓ የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ሀላፊ  አቶ ተማም ባቲ ተናገሯቶ ተማም በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት አንዱ ብሄር ይሄ ብሄር ጨቁኖኛል ከሚል የበቀል ስሜት መውጣት ይገባል መወያየት መነጋገር ሀሳብን ማንሸራሸር እንጂ ጎራ መለየት አያስፈልግም ሁሉም ዜጋ ከራሱ ክልል አልፎ በጋራ በዚህች ሀገር ጉዳይ መነጋገር መወያየትና መምከር ይኖርበታ...
https://www.press.et/Ama/?p=3811
227
48,856
በ2010 በጀት ዓመት ኦዲት 129 የኦዲት ግኝት መታየቱ ተገለጸ
ቢዝነስ
July 3, 2019
Unknown
በ2010 በጀት አመት ኦዲት ከተደረጉ 174 ተቋማት መካከል በ129ኙ የኦዲት ግኝት መታየቱ ተገለፀየገንዘብ ሚንስቴር በ2010 አ ም በጀት አመት የዋና ኦዲተር ሪፖርት ላይ ከፌደራል መስሪያቤቶችና ከዩኒቨርሲቲዎች ከተዉጣጡ የፋይናንስ ዘርፍ አመራሮች ጋር ዉይይት አካሂዷልበበጀት አመቱ ለተመዘገበዉ የጎላ የበጀት ክፍተት ዋና ዋና ምክንያቶች  የጥሬ ገንዘብ ጉድለት በወቅቱ ያልተሰበሰበ ሂሳብ የገቢ ሂሳብ አለመሰብሰብና በገቢ ሂሳብ ሪፖርት ዉስጥ አለማካተት እና የተሟላ ወጪ ማስረጃ ሳይቀርብ በወጪ ሂሳብ መመዝ...
https://waltainfo.com/am/23850/
115
31,770
ወልዋሎ ዓ.ዩ ቅሬታውን አሰምቷል
ስፖርት
June 19, 2018
Unknown
ወልዋሎ አዩ ዛሬ ለፌዴሬሽኑ በላከው ደብዳቤ በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንዲካሄድ በተወሰነው ተስተካካይ ጨዋታ እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ያሉትን ቅሬታዎች አቅርቧልክለቡ ሰፋ ያሉ ቅሬታዎቹን ለፌዴሬሽኑ ባሳወቀበት የዛሬ ደብዳቤው ለ27ኛው ሳምንት ጨዋታ ሶዶ ከደረሰ በኋላ በከተማው በነበረው አለመረጋጋት የደረሰበትን እንግልት የገለፀ ሲሆን ጨዋታው ከተሰረዘ በሀላ መቼ እንደሚደረግ ለማወቅ ያደረገው ጥረት ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፌዴሬሽኑን አመራሮች ለማግኘት ባለመቻሉ እንዳልተሳካ አስረድቷል ተስተካካይ ጨዋ...
https://soccerethiopia.net/football/37779
169
3,585
በጋሞ ዞን ከአንድ ወረዳ የተፈናቀሉ 30ሺ ዜጎች ወደ መንደራቸው ተመለሱ
ሀገር አቀፍ ዜና
November 2, 2019
29
  በዞኑ ለ40 አመታት ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረው መንገድ ግንባታ ቢጀምርም ችግሮች ተደቅነዋልአዲስ አበባ በጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች እና ሳውላ ከተማ ባለፈው አመት በተደራጁ ግለሰቦችና ቡድኖች በተፈጠረ ሁከትና ብጥብጥ ተፈናቅለው የነበሩ 30ሺ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለፀ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጅነር አክሊሉ አዳኝ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት በመሎ ኮዛና ባስኬቶ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ በተፈጠረው አለመግባባት 30ሺ በላይ ዜጎች ተፈናቅለው ለወራት በድንኳን ውስጥ የቆ...
https://www.press.et/Ama/?p=21887
247
12,386
ሦስት ሰዎች በምዕራብ ወለጋ በታጣቂዎች ተገደሉ
ሀገር አቀፍ ዜና
10 ሚያዚያ 2020
Unknown
የታላቁ ተልእኮ በኢትዮጵያ ግሬት ኮሚሽን አገልጋዮች የሆኑ ሁለት ግለሰቦችና አንድ ተማሪ በምእራብ ወለጋ ገንጂ ከተማ አቅራቢያ በታጣቂዎች በጥይት መገደላቸውን የድርጅቱ ዳይሬክተር አቶ ግርማ አልታዬ ለቢቢሲ ገለፁየአካባቢው ባለስልጣናት ግድያው የተፈፀመው በአካባቢው ታጥቀው በሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ነው ማለታቸውን የሚናገሩት አቶ ግርማ ግለሰቦቹ በበርካታ ጥይት ተመትተው መሞታቸውን አስረድተዋልአቶ ግርማ የድርጅታቸው ሰራተኞች የተገደሉብትን ሁኔታ ሲያስረዱ አቶ ምስጋን ስራ በመዘጋቱና ወደ ቤተሰቦቹ ለመሄድ በመ...
https://www.bbc.com/amharic/news-52240990
243
12,621
በመተከል ዞን በንፁሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ባለው የጥፋት ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው ግብረ ሃይል አስታወቀ
ሀገር አቀፍ ዜና
Jan 13, 2021
625
አዲስ አበባ ጥር 5 2013 ኤፍቢሲ በመተከል በንፁሀን ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ባለው የጥፋት ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው ግብረ ሀይል አስታወቀ
https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%88%98%e1%89%b0%e1%8a%a8%e1%88%8d-%e1%8b%9e%e1%8a%95-%e1%89%a0%e1%8a%95%e1%8d%81%e1%88%83%e1%8a%95-%e1%8b%9c%e1%8c%8e%e1%89%bd-%e1%88%8b%e1%8b%ad-%e1%8c%a5%e1%89%83%e1%89%b5-%e1%8a%a5/
27
44,105
የቻይና ኮንግረስ የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት የስልጣን ዘመን እስከ ህይወት ፍጻሜ አራዘመ
ፖለቲካ
March 12, 2018
Unknown
የቻይና ኮንግረስ የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት የስልጣን ዘመን እስከ ህይወት ፍፃሜ የሚያራዝመውን ውሳኔ አስተላልፏልበአሁኑ ወቅት በስራ ላይ የሚገኘው የቻይና ህገመንግስት አራት ጊዜ ማሻሻያዎች ተደርገውለታልቻይና እአአ ከአስራ ዘጠኝ ዘጠናዎቹ ጀምሮ የፕሬዚዳንቷን የስልጣን ቆይታ በሁለት የስልጣን ዘመን ብቻ ገድባ እንደነበር የሚታወስ ነውየቻይና ኮንግረስ 13ኛ የማጠቃለያ ስብሰባውን በቤጂንግ አካሂዶ ይህንኑ ሀሳብ እውን የሚያደርገውን ውሳኔ አስተላልፏልበዚህም የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት የስልጣን ዘመን እስከ ህይወት ፍ...
https://waltainfo.com/am/33801/
111
12,053
ቤንሻንጉል ጉሙዝ፡ በክልሉ በደረሰው ጥቃት የፀጥታ ኃይሎች መጎዳታቸው ተገለፀ
ሀገር አቀፍ ዜና
8 መስከረም 2020
Unknown
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች በተፈጠረ አለመረጋጋት የፀጥታ ሀይሎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ የህክምና ባለሙያ ለቢቢሲ እንዳስታወቁት በሚሰሩበት ቡለን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ትናንት ምሽት ከአንድ ሰአት በኋላ ጉዳት የደረሰባቸው የመከላከያ እና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የልዩ ሀይል አባላት የህክምና ድጋፍ ተደርጎላቸዋልትናንት ህክምና የተደረገላቸው ከትናንት ወዲያ ጉዳት የደረሰባቸው የፀጥታ ሀይል አባላት መሆ...
https://www.bbc.com/amharic/news-54040205
689
34,708
ትውልደ ፈረንሳዊያኑ ያሲን ቤንዚያ እና ሶፊያን ሃኒ ለአልጄሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰለፋሉ ተብሎ ይጠበቃል
ስፖርት
March 25, 2016
Unknown
በፈረንሳይ እና በቤልጂየም ሊግ ክለቦች የሚጫወቱት ያሲን ቤንዚያ እና ሶፊያን ሀኒ በአሰልጣኝ ክርስቲያን ጎርኩፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን ዛሬ በብሊዳ ከተማ የአልጄሪያ ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ አቻውን በሚገጥምበት ጨዋታም ተሰልፈው ይጫወታሉ ተብሎ ይጠበቃልሴንት አውቢን በተሰኘች የፈረንሳይ መንደር ውስጥ የተወለደውና የሊዮን አካዳሚ ውጤት የሆነው ያሲን ቤንዚያ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲሆን በፈረንሳይ ሊግ 1 ለሚሳተፈው ሊል እየተጫወተ ይገኛል በፈረንሳይ ከ16 አመት ብሄራዊ ቡድን ጀምሮ በየ...
https://soccerethiopia.net/football/7784
212
11,129
መንግሥት ይከተለው የነበረውን የ70፡30 የተማሪዎች ምደባ ወደ 55፡45 ቀየረ፡፡
ሀገር አቀፍ ዜና
December 28, 2019
76
መንግስት ተማሪዎች ወደ መሰናዶና በሂደትም ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ለምደባ ይሰራበት የነበረውን ለተፈጥሮ ሳይንስ 70 በመቶ እንዲሁም ለማሀበራዊ ሳይንስ 30 በመቶ የምደባ ስርአት ለተፈጥሮ ሳይንስ 55 በመቶ እንዲሁም ለማሀበራዊ ሳይንስ 45 በመቶ እንዲሆን መወሰኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀየሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬከተር ደቻሳ ጉርሙ ለኢትዮጵያ ሄራልድ እንደገለፁት ብሎ ኢፕድ እንደዘገበው ከዘንድሮው የትምህርት ዘመን ጀምሮ መንግስት ለአመታት ሲሰራበት...
https://www.amharaweb.com/%e1%88%98%e1%8a%95%e1%8c%8d%e1%88%a5%e1%89%b5-%e1%8b%ad%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%88%e1%8b%8d-%e1%8b%a8%e1%8a%90%e1%89%a0%e1%88%a8%e1%8b%8d%e1%8a%95-%e1%8b%a870%e1%8d%a130-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%9b/
212
38,581
የአፍሪካ ቀንድን የመታው ማዕበል ከሰላሣ በላይ ሰው ገደለ
ዓለም አቀፍ ዜና
May 21, 2018
Unknown
የአፍሪካ ቀንድ አካባቢን ባለፉት ሁለት ቀናት የመታው እጅግ የከበደ ዝናብ ያስከተለው የሀሩር አውራጃ ማእበልና ውሽንፍር ለሰላሳ ሰው ሞት ምክንያት ሆኗልቅዳሜና እሁድ የጣለው ሳይክሎን ሳጋር የሚል ስያሜ የተሰጠው የውቅያኖስ ማእበል ሀይል በምስራቅ አፍሪካ አካባቢዎች ላይ እስከአሁን ከተመዘገቡት ሁሉ እጅግ የበረታው እንደሆነ ባለስልጣናቱ አስታውቀዋልበተለይ የሶማሊያን ዋና ከተማ ሞቃዲሾን የመታው ማእበልና የወረደው ዶፍ ዝናብ ስድስት ሰው መግደሉን ከሶስት መቶ በላይ ቤቶችን ማጥለቅለቁን የከተማዪቱ ከንቲባ ...
https://amharic.voanews.com//a/over-30-killed-as-cyclone-hits-horn-of-africa-5-21-2018/4403290.html
178
4,649
ኮሚሽኑና ባለድርሻዎች ሙስናን ለመከላከል ኃላፊነታቸውን አልተወጡም
ሀገር አቀፍ ዜና
May 8, 2019
31
አዲስ አበባ ሙስናን በመከላከል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽንም ሆነ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሀላፊነት እንዳልተወጡ ተገለፀ የፌዴራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ትናንት በግዮን ሆቴል ከቪዥን ኢትዮጵያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ ቪኢኮድ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ ኮሚሽነሩ አቶ አየልኝ ሙሏለም እንደተናሩት ሙስናን በመከላከሉ ረገድ የዴሞክራሲያዊ ተቋማቱም ሆኑ ኮሚሽኑ የሚጠበቅባቸውን ተልእኮ አለመወጣቸውን ተናግረዋል እንደ ኮሚሽነሩ አቶ አየልኝ ገለፃ የዴሞክራሲያዊ ተቋማት ዋና...
https://www.press.et/Ama/?p=10382
398
42,444
"ሳይክሎን ፋኒ" ማዕበል ምሥራቃዊ ህንድን እየደበደበ ነው
ዓለም አቀፍ ዜና
May 03, 2019
Unknown
ኦዴሻ በሚባለው የህንድ ግዛት የደረሰው ዛሬ ማለዳ ሲሆን ማእበሉ የሚያልፍበት አካባቢ ቁጥሩ ወደ አንድ ሚሊዮ የሚጠጋ ህዝብ የሚኖርበት መሆኑ ተመልክቷልበረባዳ ስፍራዎች የሚኖረው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ህዝብ የመንግስቱን ማስጠንቀቂያ ተቀብሎ ለቆ ወጥቷልበብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሌሎችን ልናስወጣ አቅደናል ሲል የመንግስት ባለስልጣናት አመልክተዋልትሮፒካል ስቶርም ሪስክ የተባለው የውቂያኖስ ማእበል ተከታታይ ድርጅት እንዳስታወቀ ሳይክሎን ፋኒ እጅግ የከፋ ከሚባለው ማእበል በአንድ ደረጃ ብቻ ዝቅ የሚል ሲሆን መጠነ...
https://amharic.voanews.com//a/cyclone-fani-hits-eastern-india-5-3-2019/4902671.html
66
17,058
በኮቪድ 19 ስጋት አንዳንድ የጤና ተቋማት መደበኛ የህክምና አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
ሀገር አቀፍ ዜና
Apr 23, 2020
951
ሚኒስቴሩ እንዳስታቀው መንግስት የኮቪድ 19 ህክምናን ብቻ የሚሰጡ ተቋማትን ስለለየ ሌሎች የህክምና ተቋማት መደበኛ የህክምና ስራቸውን ከዚህ ቀደሙ በበለጠ ማጠናከር እንዳለባቸው ገልጿልበኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት የህክምና ተቋሞቻቸውን የዘጉ እንዳሉም የገለፀው ሚኒስቴሩ ተግባራቸው ትክክል እንዳልሆነ እና በፍጥነት ሁሉም ክፍት እንዲሆኑ አሳስቧልየተሟላ የህክምና አገልግሎት በማይሰጡት ላይ የህግ ተጠያቂነት እንደሚኖርም አስታውቋልማህበረሰቡም ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የተሳሰተ ግንዛቤ ...
https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%89%aa%e1%8b%b5-19-%e1%88%b5%e1%8c%8b%e1%89%b5-%e1%8a%a0%e1%8a%95%e1%8b%b3%e1%8a%95%e1%8b%b5-%e1%8b%a8%e1%8c%a4%e1%8a%93-%e1%89%b0%e1%89%8b%e1%88%9b%e1%89%b5-%e1%88%98%e1%8b%b0/
132
25,922
የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት በኢትዮጵያ
ፖለቲካ
26 July 2015
Unknown
ከእሁድ ሀምሌ 19 ቀን 2007 አም ምሽት ጀምሮ አዲስ አበባ እንደሚገቡ የሚጠበቁት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በሁለቱ አገሮች የጋራ ጉዳዮችና የአካባቢው አገሮች የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል እንዲሁም ከአፍሪካ ሀብረት አባል አገሮች መሪዎች ጋር የሚወያዩ ሲሆን ከሲቪል ማሀበረሰብ አባላት ጋርም ይነጋገራሉ በዴሞክራሲና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ጊዜ ተሰጥቶ ውይይት እንደሚደረ...
https://www.ethiopianreporter.com/article/8135
129
28,852
“የቡድናችን ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል” ሳምሶን አየለ
ስፖርት
December 10, 2019
Unknown
የስሁል ሽረ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የቡድናቸው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ እንደደረሰ እና ቡድኑ ችግሮች እንዳሉበት ከትግራይ ቴሌቭዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልፀዋል ከአስተያየቱ በኋላም ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ ያደረጉት አሰልጣኙ ችግሩ ከጊዜ ወደ ግየጊዜ እየጨመረ እንደመጣ ገልፀው በጊዜ ካልተፈታ በቡድኑ ውጤት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ ማሳረፉ እንደማይቀር ገልፀዋልበቡድኑ ችግሮች አሉ ተጫዋቾችም ደሞዝ አልተከፈላቸውም እኔ የእግር ኳስ አሰልጣኝ ነኝ አሁን ግን ተጫዋቾቹን ማግባባት እና ማስተባበር ነው የያዝ...
https://soccerethiopia.net/football/52633
102
44,147
ወጣቱ ትዉልድ እንደ ቀድሞዉ ትዉልድ የአገሪቱን ሰላምና መረጋጋት ለመጠበቅ በጋራ እንዲቆም ፕሬዝዳንቱ ጠየቁ
ፖለቲካ
March 2, 2018
Unknown
ወጣቱ ትዉልድ  እንደ ቅድመ  አያቶቹና  አያቶቹ  ልዩነቶችን  ወደጎን በመተዉ የአገሪቱን ሰላምና ደህንነት ለማስከበር በጋራ መቆም እንዳለበት ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ጠየቁፕሬዝዳንቱ ዛሬ 122ኛዉ የአድዋ ድል በአል ዉጊያዉ በተካሄደባቸዉ የአድዋ ተራሮች ዛሬ በተከበረበት ወቅት ባደረጉት ንግግር አያቶቻችን ልዩነቶቻቸዉን ወደጎን በመተዉ ወራሪዉን የኢጣሊያ ጦር መክተዉ እንደመለሱት ሁሉ ወጣቱ ትዉልድ ለአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት በጋራ ዘብ በመቆም የአያቶቹን ታሪክ መድገም እንዳለበት አመልክተዋልየአገሪ...
https://waltainfo.com/am/29682/
175
24,075
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ብድር እንደሚያሳድግ አስታወቀ
ቢዝነስ
10 May 2017
Unknown
በአፍሪካ ልማት ባንክ የግሉ ዘርፍ የመሰረተ ልማትና የኢንዲስትሪ ልማት ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ በመጡበት ወቅት ባንኩ ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የብድር መጠን ማሳደግ እንደሚፈልግ አስታወቁ የባንኩ ምክትል ፕሬዚዳንት ፒዬር ጉስሌን ከመንግስት ባለስልጣናትና ከግሉ ዘርፍ ሀላፊዎች ጋር ተነጋግረዋል      በኢትዮጵያ ለተለያዩ 26 ያህል የመንግስት ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሁለት ቢሊዮን ዶላር ግምት ያላቸውን የፋይናንስ አቅርቦቶች የሰጠው የአፍሪካ ልማት ባንክ በግሉ ዘርፍ...
https://www.ethiopianreporter.com/content/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB-%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B5-%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD-%E1%88%88%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%B0%E1%8C%A0%E1%8B%8D%E1%8A%95-%E1%89%A5%E1%8B%B5%E1%88%AD-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%9A%E...
508
29,708
የትግራይ እና የባህር ዳር ስታዲየሞች አህጉራዊ ጨዋታዎችን ለማከናወን ፍቃድ አገኙ
ስፖርት
August 7, 2019
Unknown
የትግራይ ስታዲየም ለመጀመርያ ጊዜ የካፍ ጨዋታዎች ለማከናወን እውቅና ሲያገኝ የባህርዳር ስቴዲየምም በድጋሚ ፍቃዱን አግኝቷልባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ የሚገኙ ስታዲየሞች ዝቅተኛው የካፍ መመዘኛ ማሟላት አይችሉም በማለት ሁሉንም ሜዳዎች ከአህጉራዊ ጨዋታዎች ማገዱ ይታወሳል ዛሬ ደግሞ የትግራይ እና የባህርዳር ስታዲየሞች የካፍ መመዘኛን በከፊል በሟሟላታቸው በእግር ኳስ አወዳዳሪው አካል ጨዋታዎችን ለማካሄድ ፍቃድ ተሰጥቷቸዋልስታዲየሞቹ ፍቃድ ቢያገኙም በርካታ ያላሟሉት መመዘኛ እና በፍቃድ ሰጪው አካል እንዲሻ...
https://soccerethiopia.net/football/49760
166
19,418
የግብፅ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
ዓለም አቀፍ ዜና
Feb 25, 2020
572
አዲስ አበባ የካቲት 17 2012 ኤፍ ቢ ሲ የግብፅ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ በ91 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩበፈረንጆቹ 2011 በህዝባዊ አመፅ ከስልጣን የተወገዱት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሀገሪቷን ለ30 አመታት መርተዋልየሀገሪቱ መንግስት ቴሌቪዥን እንደዘገበው ሆስኒ ሙባሪክ የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው ከሳምንታት በኋላ ህይወታቸው አልፏልየግብፅ አራተኛው ፕሬዚዳንት የነበሩት ሆስኒ ሙባራክ በአረብ አብዮት ከስልጣን እስከተወገዱበት ጊዜ ድረስ ሀገሪቷን መርተዋልበፈረንጆቹ 2011 ከስልጣን ከተ...
https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%8c%8d%e1%89%a5%e1%8d%85-%e1%8b%a8%e1%89%80%e1%8b%b5%e1%88%9e%e1%8b%8d-%e1%8d%95%e1%88%ac%e1%8b%9a%e1%8b%b3%e1%8a%95%e1%89%b5-%e1%88%86%e1%88%b5%e1%8a%92-%e1%88%99%e1%89%a3%e1%88%a8/
95
20,044
አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
ስፖርት
Oct 22, 2020
141
FBC
https://www.fanabc.com/%e1%8a%a0%e1%89%b6-%e1%8a%a4%e1%88%8d%e1%8b%ab%e1%88%b5-%e1%88%bd%e1%8a%a9%e1%88%ad-%e1%8a%a8%e1%8a%a0%e1%88%88%e1%88%9d-%e1%8a%a0%e1%89%80%e1%8d%89-%e1%8b%a8%e1%8d%80%e1%88%a8-%e1%8b%b6%e1%8d%92/
1
50,164
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ የክብር ዶክትሬት መሥጠቱን አስታወቀ
ሀገር አቀፍ ዜና
December 19, 2018
Unknown
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በገዳ  ስርአት ላይ  ጥልቅ  ምርምርና ጥናት  ላደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ የክብር ዶክትሬት  መስጠቱን  አስታወቀ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በትናንትናው እለት በተካሄደ  ስነ ስርአት  ለፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ በገዳ ስርአት ላይ ላደረጉት ጥናት የክብር ዶክትሬትታቸውን ተበርክቶላቸዋልበዩኒቨርሲቲ በተካሄደው ስነ ስርአት ላይ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳን ጨምሮ ሌሌች  የሚመለከታቸው አካላት  እንዲሁም የኦሮሞ አባ ገዳዎች እና ምሁራን ተገኝ...
https://waltainfo.com/am/32168/
108
279
ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ ሥልጠና ይሰጣል
ስፖርት
February 17, 2020
19
 የጀርመኑ ሀያል ክለብ ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ ለክለቦች የተለያዩ ስልጠናዎችን እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ ስልጠናው ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ባለሙያዎቹም ትናንት አዲስ አበባ ገብተዋል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ጋር የተለያዩ ስራዎችን በጋራ ለማከናወን ማቀዱ ይታወቃል ይህንን ተከትሎም ከዚህ ቀደም የልምድ ልውውጥና ስልጠናዎችን ሰጥቷል አሁንም ከፌዴሬሽኑ የቴክኒክና ልማት ዳይሬክተር ጋር ባደረገው ቅድመ ዝግጅት ለወጣት አሰልጣኞች ለ15 ቀናት የሚ...
https://www.press.et/Ama/?p=27414
206
44,245
ኢትዮጵያ የ2018 የቡድን 77 እና ቻይና ሊቀመንበርነትን ከፓኪስታን ተረከበች
ፖለቲካ
February 7, 2018
Unknown
ኢትዮጵያ የ2018 የቡድን 77 እና ቻይና ሊቀመንበርነትን ከፓኪስታን ተረክባለችሊቀመንበርነቱን የተረከቡት በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ናቸውቡድኑ ተለዋዋጭ በሆነው አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መድረክ ለታደጊ አገሮች ድምፅ መሰማት የሚያደርገው ጥረት የሚደንቅ መሆኑን የተጠቀሱት አምባሳደር ዲና   በእርሳቸው የሊቀመንበርነት ዘመንም ቡድኑ በተባበሩት መንግስታት ስርአት ውስጥ የታዳጊ አገሮች ጥቅም ለማስጠበቅ እና ድምፃቸውን በጋራ ለማሰማት የሚደርገው  ሚና ተጠንክሮ እንሚቀጥል ገልፀዋ...
https://waltainfo.com/am/29624/
108
22,441
ከውጭ ከገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ ጥያቄ እንዳልቀረበለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
ፖለቲካ
16 September 2018
Unknown
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዶር ስልጣን ከያዙ ወዲህ በተለያዩ መንገዶች የትግል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወደ አገር ቤት ገብተው እንቅስቃሴያቸውን ማድረግ እንደሚችሉ ጥሪ ካቀረቡ በኋላ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ አገር ቤት ቢመለሱም አንዳቸውም ወደ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቀርበው በይፋ የምዝገባ ጥያቄ አለማቅረባቸውን የቦርዱ የኮሙዩኒኬሽን ሀላፊ አቶ ተስፋ አለም አባይ ለሪፖርተር ገለፁየመንግስትን ጥሪ ተከትሎ ወደ አገር ውስጥ የገቡ ፓርቲዎች አሉ ለፓርቲዎቹ ግንዛቤ ለመፍጠር በማ...
https://www.ethiopianreporter.com/article/13019
217
46,528
የውጭ ጉዳይ ፓሊሲው ዓላማ ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲን እውን ማድረግ ነው – አቶ ተወልደ ሙሉጌታ
ፖለቲካ
October 7, 2016
Unknown
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዋነኛ  አላማ  በአገሪቱ ሰላምን ልማትንና ዴሞክራሲን እውን  ማድረግ  መሆኑን  የውጭ  ጉዳይ  ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ  ገለፁ አቶ ተወልደ ለዋኢማ እንደገለፁት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲው በአገሪቱ ዘላቂ  ሰላምና ዴሞክራሲን በማረጋገጥ የአገር ልማትን ሊያግዝ በሚችል መልኩ የውጭ ንግድና ኢንቨስትመንትን  ማስፋፋት  ነው ብለዋል በተለይ  የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ስራው  ከፍተኛ  ትኩረት  የተሰጠው  መሆኑን  የጠቆሙት አቶ ተወልደ በአለም የንግድና ኢንቨትመንት ስራዎች ...
https://waltainfo.com/am/28703/
184
4,792
የሰሜን ሸዋ ዋና አስተዳዳሪ
ሀገር አቀፍ ዜና
April 10, 2019
227
የአካባቢው የፀጥታ ችግር በቁጥጥር ስር ውሏል ድርጊቱ የአማራና ኦሮሞ ህዝቦች አጀንዳ አይደለምአዲስ አበባ ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ አካባቢ ተከስቶ የነበረው የሰላምና ፀጥታ ችግር በቁጥጥር ስር መዋሉን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ገለፀ ድርጊቱም የአማራና ኦሮሞ ህዝቦች አጀንዳ እንዳልሆነ አስታውቋል በአካባቢው የተፈጠረውም ሆነ ሌሎች በአገሪቱ የሚስተዋሉ ተመሳሳይ ችግሮች መንግስት የህዝቦችን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ስራውን በአግባቡ መወጣት እንዳለበት የሚያሳይ እንደሆነም ተጠቁሟል የዞኑ ዋና ...
https://www.press.et/Ama/?p=8552
423
14,450
መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ሃገርን የማዳን ጉዳይ እንጅ ከትግራይ ህዝብ ጋር እንደሚደረግ ጦርነት መመልከት አይገባም – አስተያየት ሰጭዎች
ሀገር አቀፍ ዜና
Nov 6, 2020
588
አዲስ አበባ ጥቅምት 27 2013 ኤፍቢሲ መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ወንጀለኛ የህወሀት አባላትን የመያዝና ሀገርን የማዳን ጉዳይ እንጅ ከትግራይ ህዝብ ጋር የሚደረግ ጦርነት አድርጎ መመልከት እንደማይገባ አስተያየት ሰጭዎች ተናገሩየተለያዩ ክልል ነዋሪዎች መንግስት በህወሀት ባለው ቡድን ውስጥ እየወሰደ ያለውን እርምጃ በማውገዝ አስተያየታቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሰጥተዋልከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ በአማራ ክልል የባህር ዳር ጎንደር እና ወልዲያ አካባቢ ነዋሪዎች ህወሀት ...
https://www.fanabc.com/%e1%88%98%e1%8a%95%e1%8c%8d%e1%88%b5%e1%89%b5-%e1%8a%a5%e1%8b%a8%e1%8b%88%e1%88%b0%e1%8b%b0-%e1%8b%ab%e1%88%88%e1%8b%8d%e1%8a%95-%e1%8a%a5%e1%88%ad%e1%88%9d%e1%8c%83-%e1%88%83%e1%8c%88%e1%88%ad/
413
26,681
ከፍተኛ ሊግ | በሻሸመኔ እና ካፋ ቡና ጨዋታ ዙርያ የፎርፌ ውሳኔ ተላለፈ
ስፖርት
January 6, 2021
Unknown
የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ለ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ትላንት ከካፋ ቡና ጋር ለነበረው ጨዋታ የኮቪድ 19 የምርመራ ውጤትን ይዞ ባለመቅረቡ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኗልበሀዋሳ እየተደረገ ባለው የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ትላንት ጠዋት 200 ላይ በወጣው ፕሮግራም መሰረት ሻሸመኔ ከተማን ከካፋ ቡና የሚያገናኝ መርሀ ግብር ነበርሆኖም በጨዋታው እለት ሁለቱም ቡድኖች ሜዳ ላይ መገኘት የቻሉ ሲሆን የካፋ ቡና ክለብ ተጫዋቾቹን ኮቪድ 19 ያስመረመረበትን ውጤት ይዞ የቀረበ ሲሆን የሻሸመኔ ከተማ እግር...
https://soccerethiopia.net/football/63225
153
19,251
የአውሮፓ ህብረት ሃገራት ድንበሮቻቸውን ለጎብኝዎች ክፍት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ
ዓለም አቀፍ ዜና
May 13, 2020
558
አዲስ አበባ ግንቦት 5 2012 ኤፍ ቢ ሲ የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ድንበሮቻቸውን ለጎብኝዎች ክፍት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበየህብረቱ ስራ አስፈፃሚ የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የዘጉትን ድንበር ለመጭው የአውሮፓውያን የበጋ ወቅት ለጎብኝዎች ክፍት በማድረግ አመታዊውን የጎብኝዎች ወቅት መጠበቅና መጠቀም ይገባል ብሏልየአፍ መሸፈኛ ጭምብል መጠቀምና የተደነገጉ ግዴታዎችን በማስተግበር ድንበሮቻቸውን ቀስ በቀስ እንዲከፍቱም ነው ምክረ ሀሳብ ያቀረበውአየር መንገዶችና ትራንስፖርት ሰጭ ድርጅቶች ጎብኝ...
https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%8b%8d%e1%88%ae%e1%8d%93-%e1%88%85%e1%89%a5%e1%88%a8%e1%89%b5-%e1%88%83%e1%8c%88%e1%88%ab%e1%89%b5-%e1%8b%b5%e1%8a%95%e1%89%a0%e1%88%ae%e1%89%bb%e1%89%b8%e1%8b%8d%e1%8a%95/
171
39,756
እሥረኞቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቀድሞ መሪዎች የእምነት ክሕደት ቃል ሰጡ
ዓለም አቀፍ ዜና
March 20, 2015
Unknown
በነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ ዶሴ በሽብርተኝነት የተከሰሱት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች የእምነት ክህደት ቃላቸውን እንዲሰጡ በዳኞች ሲታዘዙ አሸባሪዎች እኛ ሳንሆን አሸባሪው ህወሀትኢህአዴግ ነው አሉየፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት ለሁሉም ተከሳሾች ድርጊቱን አልፈፀምንም በሚል ቃላቸውን እንደመዘገበ ገልጿልፍርድ ቤቱ የአቃቤ ህግ ምስክሮች የሚቀርቡበትንም ቀን ቀጠሮ ሰጥቷልለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ
https://amharic.voanews.com//a/ex-opposition-leaders-pleaded-before-court-03-19-15/2687937.html
52
16,727
በአዲስ አበባ ተሰብስበው ጫት ሲቅሙ የተገኙ 36 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው እስከ 20 ሺህ ብር ተቀጡ
ሀገር አቀፍ ዜና
May 21, 2020
1,008
አዲስ አበባ ግንቦት 13 2012 ኤፍቢሲ በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰው በመሰባሰብ ጫት ሲቅሙ የተገኙ 36 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው 20 ሺህ ብር እና በእስራት መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀየየክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ሀላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ስለሺ ሸንቁጤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተላለፉት 36 ግለሰቦች ላይ በአቃቤ ህግ ጋር በኩል ክስ እንዲመሰረትባቸው መደረጉን አስታውቀዋልጉዳዩን የተመለከ...
https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%88%98%e1%8b%b2%e1%8a%93%e1%8b%8b-%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%b5%e1%89%b8%e1%8a%b3%e1%8b%ad-%e1%8c%8a%e1%8b%9c-%e1%8a%a0%e1%8b%8b%e1%8c%81%e1%8a%95-%e1%8c%a5%e1%88%b0%e1%8b%8d-%e1%89%b0/
148
773
የዩጂን ዳይመንድ ሊግ የዓለም ሴት ከዋክብትን ያፋልማል
ስፖርት
May 27, 2019
38
በአሜሪካዋ የኦሪጎን ግዛት የምትገኘው የዩጂን ከተማ የአለም የመም እና የሜዳ ስፖርቶች መቀመጫ የሚል ቅፅል ስም ይከተላታል እአአ የ2021 የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አስተናጋጅ በመሆንም በአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ተመርጣለች በጥበብ ስራዎችና ስፖርት የምትታወቀው ከተማዋ በመጪው የፈረንጆቹ ወር መጨረሻ ደግሞ የአለም ምርጥ ሴት አትሌቶችን ልታፋልም ቀጠሮ ይዛለች የዳይመንድ ሊግ መዳረሻዎች ከሆኑት መካከል በአሜሪካ አፈር ላይ የሚካሄደው ውድድር ከሌሎቹ በተለየ የሴቶች 3ሺ ሜትር ከወዲሁ...
https://www.press.et/Ama/?p=11561
928
26,066
የአላና ፖታሽ ሽያጭና ዝውውር እንዲፈጸም ተወሰነ
ቢዝነስ
14 June 2015
Unknown
ላለፉት ስድስት አመታት በኢትዮጵያ የፖታሽ ማእድን ፍለጋና ማምረት ስራ ይገባል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አላና ፖታሽ ኩባንያ እስራኤል ኬሚካልስ ለተባለ የእስራአል ኩባንያ በመሸጡ ምክንያት ሽያጭና ዝውውሩ ሰኞ ሰኔ 8 ቀን 2007 አም እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ ማእድን ሚኒስቴርን ስለኩባንያው ዝውውር እስካሁን በይፋ የደረሰኝ መረጃ የለም ብሏልአላና ፖታሽ ለኩባንያው ሰራተኞች ባለፈው ሳምንት ባስተላለፈው መልእክት  ለእስራኤሉ ኩባንያ ዝውውር ተፈፃሚ እንዲሆን ከሁሉም የአላና ፖታሽ ባለአክሲዮኖች ድጋፍ በማግኘቱ ...
https://www.ethiopianreporter.com/article/7629
920
51,274
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የለውጥ ዙሪያ የሚወያይ ኮንፈረንስ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ አስጀመሩ
ፖለቲካ
August 23, 2019
Unknown
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ወቅታዊ ሁኔታ መፃኢ እድል እና ስጋቶች ዙሪያ የሚወያይ ኮንፈረንስ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ አስጀመሩፕሬዝዳንቷ ኢትዮጵያ በታሪኳ ወሳኝ የሚባል የለውጥ መንደርደሪያ ላይ እንደምትገኝ ገልፀዋልይህ ወቅት ኢትዮጵያ የህዝቦቿን መሰረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስና ፍላጎታቸውን ለማርካት ከፍተኛ የለውጥ እንቅስቃሴ ጅማሮ ላይ እንደምትገኝም አብራርተዋልበዚህ ሂደት ላይ የህዝቡን አንድነትና ተነሳሽነት ለማጠናከር ከቃላት ባለፈ በተግባር የሚገለፁ በርካታ መሰራት...
https://waltainfo.com/am/31306/
89
End of preview. Expand in Data Studio

An Amharic News Text classification Dataset

In NLP, text classification is one of the primary problems we try to solve and its uses in language analyses are indisputable. The lack of labeled training data made it harder to do these tasks in low resource languages like Amharic. The task of collecting, labeling, annotating, and making valuable this kind of data will encourage junior researchers, schools, and machine learning practitioners to implement existing classification models in their language. In this short paper, we aim to introduce the Amharic text classification dataset that consists of more than 50k news articles that were categorized into 6 classes. This dataset is made available with easy baseline performances to encourage studies and better performance experiments.

@misc{https://doi.org/10.48550/arxiv.2103.05639,
  doi = {10.48550/ARXIV.2103.05639},
  
  url = {https://arxiv.org/abs/2103.05639},
  
  author = {Azime, Israel Abebe and Mohammed, Nebil},
  
  keywords = {Computation and Language (cs.CL), Artificial Intelligence (cs.AI), FOS: Computer and information sciences, FOS: Computer and information sciences},
  
  title = {An Amharic News Text classification Dataset},
  
  publisher = {arXiv},
  
  year = {2021},
  
  copyright = {arXiv.org perpetual, non-exclusive license}
}
Downloads last month
73

Paper for israel/Amharic-News-Text-classification-Dataset